#SalaleUniversity ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ነባር የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። ዩኒቨርሲቲው ምዝገባው ሐምሌ 07 እና 08/2014 ዓ.ም ይከናወናል በማለት ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠ አቅጣጫ የምዝገባ ጊዜው ወደ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መራዘሙን ገልጿል። 296 views15:20