የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐብይ አህመድ የፓርቲውን ማንፌስቶ እና የመወዳደሪያ ምልክት ዛሬ በይፋ አስተዋውቀዋል ። ብልጽግና ፓርቲ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የምርጫ ማኒፌስቶ እና መወዳደሪያ ምልክቱን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መድረክ ላይ ይፋ አድርጓል። ፓርቲው "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት ባካሄደው መድረክ ላይ ነው የምርጫ ማኒፌስቶውን እና መወዳደሪያ ምልክቱን ይፋ ያደረገው። @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news 11.3K viewsedited 08:12