Get Mystery Box with random crypto!

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን የስረዛ ውሳኔ እንዲነሳ የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀረ የኢትዮጵያ ብሔራ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን የስረዛ ውሳኔ እንዲነሳ የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) ላይ ያስተላለፈውን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ሥረዛ ፓርቲው ይነሣልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ አደረገ።

ቦርዱን በውሳኔው የህወሓትን ስረዛ ለማንሳት የሚያስችል የሕግ ድጋፍ አለመኖሩን በመጥቀስ በሕጉ መሠረት እንደአዲስ አመልክቶ በሕግ አግባብ መስተናገድ እንደሚችል ገልጷል። የቦርዱ ደብዳቤ ከታች ተያይዟል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news