Get Mystery Box with random crypto!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መልዕክት በሱዳን ለዜጎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተሰጠ ነው! በካርቱም የኢ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መልዕክት

በሱዳን ለዜጎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተሰጠ ነው!

በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚገኝበት አካባቢ የውጊያ ቀጠና በመሆኑ ፣ በአካባቢው የመብራት አገልግሎት በመቋረጡ፣የምግብ ቁሳቁስ ለማግኘትም ሆነ ከኤምባሲ ወጥቶ ለመግባት ስላልተቻለ በዚህ ሁኔታ ዜጋን መርዳት ስለሚያዳግትና የዲፕሎማቶች ህልውናም አደጋ ላይ ስለሚወደቀ በኤምባሲው የተወሰኑ ሰራተኞች እዲቀሩ ተደርጎ አምባሳደሩን ጨምሮ ቀሪዎቹ ደግሞ ከገዳሪፍ ስራቸውን እያከናውኑ ይገኛሉ።ለዜጎች ሊደረግ የሚችለው ድጋፍም ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ነው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news