Get Mystery Box with random crypto!

'2ሚሊዮን ብር ሽልማት' የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብፅ ላይ ያስመዘገበውን ጣፋጭ ድል ተከት | ETHIO-MEREJA®

"2ሚሊዮን ብር ሽልማት"

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብፅ ላይ ያስመዘገበውን ጣፋጭ ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ባስተላለፉት መልዕክት " ይህ ከእግር ኳስ በላይ ብዙ ትርጉም ያለውን ጨዋታ በድል በማጠናቀቃችሁ ኩራት ተሰምቶናል። ...ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር በአስቸኳይ ተነጋግረን ለዛሬው ድል እና ባለፈው ጨዋታ ላደረጋችሁት ሁሉ 2 ሚልየን ብር ሽልማት ለቡድኑ አባላት እናበረክታለን " ብለዋል ።

Via Ethiopian Football Federation
T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja