Get Mystery Box with random crypto!

ዩክሬን በአሜሪካ የተሰሩ የረጅም ርቀት ሮኬቶች እንደሚያስፈልጓት ገለጸች!! የሩሲያ ኃይሎች እስካ | ETHIO-MEREJA®

ዩክሬን በአሜሪካ የተሰሩ የረጅም ርቀት ሮኬቶች እንደሚያስፈልጓት ገለጸች!!

የሩሲያ ኃይሎች እስካሁን በሲቪዬሮዶኔትስክ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን የሊማን የባቡር ማእከል የያዙ ሲሆን በምስራቅ ዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ይዞታዎች ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ጥቃት እየሰነዘሩ ነው ተብሏል፡፡

ጥቃቶቹ መቋቋም የከበዳት የምትመስለው ዩክሬን በበኩሏ ተጨማሪና ረዥም ርቀት የሚምዘገዘጉ የጦር መሳሪያዎች ያስፈልገኛል ስትል ምዕራባውያንን ጠይቃለች፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት አማካሪ እና የሰላም ተደራዳሪ ማይካሂሎ ፖዶሊያክ “በአሜሪካ የተሰሩ የረዥም ርቀት ባለብዙ ሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ያስፈልጉናል” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja