"በአማራ ሕዝብ ላይ እየተደረገ ያለው መንግስታዊ አፈና በእጅጉ የጠበቅነውን የአገራዊ ምክክር የትብብር ቀና እርሾዎችን እየደፋ ነው። በዚህ መንገድ ግን መቼውንም ስለጋራ ነገ ማሰብ ከባድ ይሆናል። አዝናለሁ!" -የእንደራሴዎች ም/ቤት አባል የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ- T.me/ethio_mereja ኢትዮመረጃ 12.2K viewsedited 14:41