Get Mystery Box with random crypto!

'ከጦር መሳሪያ ምዝገባው በኋላ የተደራጀ ስልጠና ይሰጣል' - የአማራ ክልል አማራን ሕዝብ ደህንነ | ETHIO-MEREJA®

"ከጦር መሳሪያ ምዝገባው በኋላ የተደራጀ ስልጠና ይሰጣል" - የአማራ ክልል

አማራን ሕዝብ ደህንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል!!

የጥፋት ሀይሉን ዓላማ ለማክሸፍ ከመንግሥት የጸጥታ ኀይል በተጨማሪ ማንኛውም የጦር መሳሪያ ያለው ምዝገባ ካካሔደ በኋላ የተደራጀ ሥልጠና እንዲወስድም ይደረጋል ብለዋል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ