Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለ 0 አሸነፈ ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ | Afrihealth TV

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለ 0 አሸነፈ

ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በማላዊ ቢንጉ ብሔራዊ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ለዋሊያዎቹ ዳዋ ሆቴሳ በ21ኛው ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ ጎሎቹን አስቆጥረዋል።