Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ 1 ልጨምርላችሁ ማምሻውን የጎረቤታችን ልጅ ድንገት ታማ ይዘናት ሄደን ዶክተሩ 'አንዴ | ልብወለድ Ethio_Fiction

ለፈገግታ 1 ልጨምርላችሁ

ማምሻውን የጎረቤታችን ልጅ ድንገት ታማ ይዘናት ሄደን
ዶክተሩ "አንዴ ሱሪሽን ትንሽ ወለቅ አድርጊ ማበረታቻ ልወጋሽ ነው።" ሲላት ጊዜ
"መጀመሪያ አንተ አውልቅ አትልም መሰላችሁ።"
አይ አመል

Contact --- @sam_lizu

Share --- @ethio_fiction