Get Mystery Box with random crypto!

በሕዝብ ፊት ንግግር ስታደርግ ፍርሃትህን አትናገር ' የግል ፍርሃት የግል ስሜትህ ሆኖ እንዲ | ልብወለድ Ethio_Fiction

በሕዝብ ፊት ንግግር ስታደርግ

ፍርሃትህን አትናገር

" የግል ፍርሃት የግል ስሜትህ ሆኖ እንዲቀር የማድረግ ኃላፊነት አለብህ :: ፍርሃትህን ለአድማጭ ስትናገር የአድማጮችህን ትኩረት ከመልህትህ ወደ ፍርሃትህ እያሸጋገርከው እንደሆነ ማወቅ አለብህ :: በተጨማሪም ፍርሃትህን በተናገርክ ጊዜ የአንተንም ትኩረት በመልህክትህና በአድማጮችህ ላይ መሆኑ ይቀርና በተደጋጋሚ ስለፍርሃትህ ማሰብ ትጀምራለህ :: ... "

" በሕዝብ ፊት የመናገር ክህሎት " አዲስ መጽሐፍ ::
#በብሩክ_ወልዴ

Share - @ethio_fiction