Get Mystery Box with random crypto!

#1. ሚስት: ውዴ ዛሬ ምሽት ተኝተን ምን አሰብክ ባል : አለምን አዞርሻለሁ #2. ከ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#1.
ሚስት: ውዴ ዛሬ ምሽት ተኝተን ምን አሰብክ
ባል : አለምን አዞርሻለሁ

#2.
ከቴሌግራምህ ላይ ይቺን ልጅ delete አድርጋት ስታስጠላኝ

እሺ

ይሄን ልጅ delete አድርጊው አይመቸኝም

እ.. ግን እሱ ጎረቤት ነው ... ደሞ አንድ ክፍል አብረን ተምረናል ምርጥ ጓደኛዬ ነው እ...
አይ ቺኮች
#3.
የድሮ ቸከሴ : ስልኬን ማጥፋት ትችላለህ።
እኔ : ማን ልበል

#4. ብዙ ሰው ረዣዥም ሰዎች ብዙ ጥቅም እንደሚያገኙ ይናገራል ... ነገርግን አብዛኛውን የሸረሪት ድር የሚጠርጉልን እነሱ ናቸው

#5. አንዱ ያጎቴ ልጅ ከusa ቤታችን መጥቶ የቆየ የሰርግ ቪዲዮ እየተመለከተ በቪዲዮ ውስጥ ወደሚታዩት አያቴ እየጠቆመ "እቺ ሴትዮ አሁንም አለች..." ብሎ ሳይጨርስ አያቴ ዊልቸር ላይ ሆና
ና ግደለኝ ና እሱ ነው የቀረህ

Comment : @cr7_reunited

Share : @ethio_fiction