Get Mystery Box with random crypto!

#ርዕስ:- ዝም ተጫዋች ሳቂታ ይቆይ እያላችሁ ዝምታው ለምነው ሲሄድ እያያችሁ ከደሃም ከደሃም እ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#ርዕስ:- ዝም

ተጫዋች ሳቂታ ይቆይ እያላችሁ
ዝምታው ለምነው ሲሄድ እያያችሁ
ከደሃም ከደሃም እሱኮ ኩሩ ነው
ማጣት መንጣቱን በሳቅ የሸፈነው
ያ የልጅ አዋቂ
ያ ምስጢር ጠባቂ
አለው ብሎ ሄደ
መጣሁ ብሎ ካደ
ልባችን ተሰበር ሆዳችንም ባባ
ሲወጣ የናቅነው ላይመለስ ገባ ።

ገጣሚ:- ሳሚ (@sam_lizu) Admin