Get Mystery Box with random crypto!

#ድንቃድንቅ ሁለት ብልት እና ሁለት ማህፀን ያላት ሴት የ25 ዓመቷ ብሪታናዊት አኒ ሻርሎት ከ | ኢትዮ ፈገግታ

#ድንቃድንቅ

ሁለት ብልት እና ሁለት ማህፀን ያላት ሴት

የ25 ዓመቷ ብሪታናዊት አኒ ሻርሎት ከቢልየን ሰዎች መሀል እንኳን የመከሰት እድሉ ጠባብ በሆነው  ዲዴልፊስ ተብሎ በሚጠራው ወጣ ያለ የመራቢያ አካል አቀማመጥ የተጠቃች ሲሆን በዚህም ምክንያት ሁለት ብልት እና ሁለት ማህፀን እንዳላት ተናግራለች።

ሁለት የተለያያ የወር አበባ ሂደት በየወሩ እንደምታስታናግድ ገልፃ ብዙዎችን በጣም  ያስገረመው ግን እራሴን እንደ ሁለት ስለምቆጥር ሁለት የወንድ ጓደኞች አሉኝ ማለቷ ነው ሲል ዘ ሰን ሰሞኑ አስነብቧል።

https://t.me/Ethio_fegegita
https://t.me/Ethio_fegegita