Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተሩ:- አይንህን ለመታከም ነዉ የመጣሀዉ? ግርማ:-አዎ! እንዴት አወቅክ? ዶክተር:-ምክንያቱ | ኢትዮ ፈገግታ

ዶክተሩ:- አይንህን ለመታከም ነዉ የመጣሀዉ?

ግርማ:-አዎ! እንዴት አወቅክ?

ዶክተር:-ምክንያቱም በበር መግባት እያለብህ በመስኮት ነው የገባሀው::