Get Mystery Box with random crypto!

#ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?›› #ባባ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እ | ኢትዮ ፈገግታ

#ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?››
#ባባ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ››
#ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ! ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?››
#ባባ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ