Get Mystery Box with random crypto!

ዶርም ከእኔ ስር የሚተኛው ጀለስ ለሊት ተነስቶ እየፀለየ ሰው ሁሉ ተኝቷል እኔ ግን ወዳንተ ጮሀለው | ኢትዮ ፈገግታ

ዶርም ከእኔ ስር የሚተኛው ጀለስ ለሊት ተነስቶ እየፀለየ ሰው ሁሉ ተኝቷል እኔ ግን ወዳንተ ጮሀለው ሲል
.
.
.
.
.
.
.
አንተ አሁን እየፀለይክ ነው እያስጠቆርክ