Get Mystery Box with random crypto!

ጓደኛ የሌላቸው ቸከሶች ባለ 50 ሉክ ደብተር ይገዙና 'ዳያሪዬ' ኤርሚ እኮ ዛሬ አየኝ,ዳኒም ደው | ኢትዮ ፈገግታ

ጓደኛ የሌላቸው ቸከሶች ባለ 50 ሉክ ደብተር ይገዙና

"ዳያሪዬ" ኤርሚ እኮ ዛሬ አየኝ,ዳኒም ደውሎ ማሬ አለኝ,ደሞ ቤዛ እንደምትቀናብኝ ነገሬሻለው,ቤቲም በቂጥ ስለምበልጣት አቶደኝም,ወይኔ ዲያሪዬ ሳልነግርሽ ዘበኛችን ገላውን ሲታጠብ አየሁት