Get Mystery Box with random crypto!

ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮጅ በልጅ ሲከራከሩ #ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩ | ኢትዮ ፈገግታ

ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮጅ በልጅ ሲከራከሩ

#ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩር ልጄ ነው

#ባል ክቡር ዳኛ ATM ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማነው?

#ዶኛ ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ አልቋል።