Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች፦ ° ከእስያና ከአውሮፓ ሀገራት ጋር የስም | Ethio Enterance Preparation

ስለ ውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች፦


° ከእስያና ከአውሮፓ ሀገራት ጋር የስምምነት ሥራዎችን ተጀምረዋል።

° የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንን ጭምር በማሰልጠን ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነወ።

° ዜጎች ስራው ካልተመቻቸው መጥፋት ሳያስፈልጋቸው ይቀየርልን የሚሉበትን አሰራር ተዘርግቷል።

° ዜጎች ለፓስፖርት፣ ለጤና ምርመራ ለአሻራ ከሚከፍሉት ውጪ የሚያወጡት ወጪ የለም።

° ባለፉው ዘጠኝ ወራት ስድስት ሚሊዮን ዜጎች በሥራ ፈላጊነት ተመዝግበዋል።

° ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ከሚኒስቴሩ ድረ-ገጽ መመልከት ይቻላል።

° በውጪ ሃገር የሥራ እድል ላይ መመዝገብ የሚቻለው በዲጂታል አማራጭ ብቻ ነው።


፨ክፍያውን ማን ይሸፍናል?

"የትኬት እና የኢንሹራነስ ወጪን የሚከፍሉት የመዳረሻ ሀገር ላይ ያሉ አሰሪዎች ናቸው ከዜጎች የሚጠበቀው የፓስፖርት እና የጤና ምርመራ በተወሰነ ደረጃ የአሻራ ከዛ ውጪ ዜጎች የሚያወጡት ወጪ የለም አንዳንድ ህገወጦች ግን ከ60-80 ሺህ ይቀበላሉ ዜጎች መብታቸውን አውቀው አውቀው ሊጠነቀቁ ይገባል" ሲሉም ገልጸዋል።

ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ
https://www.lmis.gov.et

ኦንላይን ፎርም አሞላሉን የሚያሳይ የቪዲዮ ማብራሪያ