Get Mystery Box with random crypto!

#Advertisement ማጣቀሻ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ተማሪዎች ያወጡትን ኖት, ጥያቄ እና | Ethio Enterance Preparation

#Advertisement
ማጣቀሻ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ተማሪዎች ያወጡትን ኖት, ጥያቄ እና ሌሎች አጋዥ መፅሀፎችን በ PDF መሸጥ እና መግዛት የሚያስችላቸው ድህረገፅ ተከፈተ።

ለአጠቃቀም በጣም ምቹ የሆነው ማጣቀሻ ሻጮች ኖት አውጥተው ፈተና ሲያልቅ ከመጣል ይልቅ ወደ PDF ለውጠው ማጣቀሻ ላይ Upload በማድረግ ሌሎች ተማሪዎች በገዙ ቁጥር ገቢ የሚያገኙበት ሲሆን ገዢዎች ደግሞ ጊዜ ሳያጠፍ የቀደምት(senior) እና የእኩያ(fellow) ተማሪዎችን ኖቶች እና ሌሎች አጋዥ መርጃዎችን ገዝተው በማንበብ ማንኛውንም ጽንሰ-ሐሳብ በቀላሉ መረዳት እንዲችሉ እና ለፈተና ብቁ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።


https://mataqesha.com