Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Engineers

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_engineers1 — Ethio Engineers E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_engineers1 — Ethio Engineers
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_engineers1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.34K
የሰርጥ መግለጫ

ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ማናጀሮች÷ለሲቪል አንዲሁም ለ ሀይድሮሊክ መሀንዲሶች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት
@Eng_Eyasu
╯☼
╱◥████◣
│田│▓ ∩ │◥███◣
╱◥◣ ◥████◣田∩田│
│╱◥█◣║∩∩∩ ║◥███◣

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-27 14:14:52 እዚህ ቻናል ላይ ብዛት ያለው ተከታይ ማን ነው?
546 views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 07:15:15 ማውጫ
ቀላል መንገድ ማውጫ
ከተዘረዘሩት ቱቶሪያል ስር ያሉትን ሊንክ በመጫን ብቻ የምትፈልጉትን(የመረጣችሁት) ቪድዮ ቱቶሪያል ማግኘት ይችላሉ

1,MS PROJECT AMHARIC VIDEOS

https://t.me/Yrhe_con/3879

2, INROAD AMHARIC TUTOR VIDEOS

https://t.me/Yrhe_con/3879

3,ETABS AMHARIC TUTOR VIDEOS

https://t.me/Yrhe_con/3881

4,EAGLE POINT AMHARIC TUTOR VIDEO

https://t.me/Yrhe_con/3882

5, AUTOCAD AMHARIC TUTOR VIDEO

https://t.me/Yrhe_con/3883
427 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 07:26:29 The Complete Financial Analyst Course
ሙሉ የቢዝነስ ትምህርት ከ0 ወደ ማስተር የቢዝነስ ህውቀቶን የሚያሳድግ ትምህርት
የ 1 ሳምንት ትምህርት

1 week courses

Excel,
Accounting,
Financial Statement Analysis,
Business Analysis,
Financial Math,
PowerPoint:

Everything is Included! Like

Exercice Files

Data science of Marketing
Sales force for Marketers
Marketing Foundations
Marketing pricing
Marketing Analytics
Digital marketing
Brand and marketing integration


Business Ethics
Business financials Explained
Business analysis
Business project management
Business excel
Business relationships
Business foundations
Business maths
Business chemistry
Small business
Creating business
International business
Measuring business
Business chain


Business Ethics
Business financials Explained
Business analysis
Business project management
Business excel
Business relationships
Business foundations
Business maths
Business chemistry
Small business
Creating business
International business
Measuring business
Business chain

Accounting foundations
Account based marketing foundation
Excel management accounting
Accounting cost estimating
Accounting Ethics
Accounting statement of cash

Join our channel
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0

ትምህርቶችን ለመከታተል ቴልግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0
https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0
887 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 15:02:02 Construction technologies:
ስለ ብሎኬት
.
Hollow Concret Block (HCB) ወይም የግድግዳ ብሎኬት/Wall HCB/ በመባል ይታወቃል።
*የብሎኬት ምርት ሲደረግ ጠቀሜታው ለሁለት ጉዳይ ነው
1. ሸክም መቌቌም የሚችል/Load Bearing/
2. ሸክም መቌቌም የማይችል /Non-Load Bearing/
*ይሄንን መሰረት ያደረገም የደረጃ ክፍፍል/Class/ ይኖራቸዋል።
*ሸክም መቌቌም የሚችሉት ብሎኬቶች "ክላስ ኤ እና ቢ" /
Class A and B/ በመባል ሲመደቡ ሸክም መቌቌም
የማይችሉት የብሎኬቶች ደግሞ "ክላስ ሲ" /Class C/ በመባል
ይመደባሉ።
ብሎኬት በተለምዶ በመጠናቸው ባለ10፣ ባለ15 እና ባለ 20 በመባል ይለያሉ::
ርዝመት x ስፋት x ቁመት/ Length x width x depth/
ማለትም Standard Dimenssion
*40x20x20cm
*40x15x20cm
*40x10x20cm
እያንዳንዱ ብሎኬት ሸክም የመቌቌም አቅማቸው
በሜጋ ፓስካል(Mpa) ይለካል ከዚህ በላይ በምስል አስደግፈናል።
*Note:
1 kilogram per square centimetre = 0.0981 mega pascal

*Class A=3.8mpa
*Class B=3.2mpa
*Class C=1.8mpa
. ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
3.6K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 15:02:02 PRE-STRESSED CONCRETE (PSC)
.
ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት - ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት
Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸዋል….
ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ
ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን)
….. ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ
ነበረበት ቦታው ይመለሳል…. እንደዛ ነው pre-stressed
ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
.
PSC Vs RC
1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን
የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው…… ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም
የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ
ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን
ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit
ለማድረግ ነው
.
ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም ….. የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው….. በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም……. ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ…… ከRC
በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና
.
Methods of Prestressing
1) Pre- tensioning -> ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን… ሞልድ ውስጥም psc ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን…እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን….. አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን - ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን … ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
2) Post –tensioning -> ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው
Compressive force አፕላይ የምናደርገው:: Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress
ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው:: ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
2.6K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 15:02:02 SFD Vs BMD
.
Shear Force Diagram = የአንድን አካል ርዝመት ‘ X ’
ብንለው በፎርሶች የሚፈጠረውን ሺር ፎርስ ደግሞ ‘ Y ’ ብንለውና
ግራፍ ላይ ስለን እያንዳንዱ የርዝመቱ ነጥብ ላይ ያሉትን ሺር
ፎርሶች በመስመር ስናገንኛቸው (የተገናኙ ናቸው በዕርገጥ)
የምናገኘው ቅርፅ ነው SFD
.
Bending Moment Diagram = ከ SFD ጋር አንድ ሆኖ ነገር
ግን ለ Moment ሲሆን Bending Moment Diagram
(BMD) ይባላል
.
Concentrated Load ሲኖር SFD ቀጥ ብሎ ወደጎን ይሄዳል
ወይም በሌላ አገላለጽ Constant ይሆናል፡፡ BMD ደግሞ linearly ወይም right angle triangle በሚመስል መልኩ ይሄዳል::
.
Distributed Load ሲኖር SFD linear ይሆናል BMD ደግሞ
Parabolic ይሆናል
ሁልጊዜ BMD ከ SFD በ አንድ ዲግሪ ይበልጣል ( SFD
constant ሲሆን BMD = linear…….. SFD linear ሲሆን
ደግሞ BMD is parabolic )
.
Maximum Bending Moment = SFD ከፖዘቲቭ ወደ
ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum
የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
ም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
1.9K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 15:02:02 Hydraulics and water supply Lecture
.
ለዛሬ ደሞ የ ላየኛው የምድር ውሃ (surface water) ለማጣራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች ኣዘጋጅተናል
.
⓵ስክሪኒንግ (screening) - ይህ የመጀመረርያው የማጣራት
ደረጃ ሲሆን በዚህ የማጣራት ዘዴ ውስጥ በውሃው ላይ የሚንሳፈፉ ግዙፍ አካላትን ለምሳሌ የዛፍ ጉቶ ፣ግንድ፣ ቅጠል እና ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ተንሳፋፊ ቁሳቁሶች ወደ ዋናው የማጣሪያ ገንዳ እና ስርዓት
እንዳይገቡ ያግዳል ።
.
⓶ማርጋት (Coagulation )፦ በዚህ የማጣራት ደረጃ ላይ
ለአይን እይታ ያነሱ ጥቃቅን
አካላትን (Particle size 10^-7cm የሚሆኑ) በማርጋት እና
የኬሚካል ቻርጃቸውን ኒውትራላይዝ የሚያረግ ኬሚካል በመጨመር እርስ በእርሳቸው
እንዲሳሳቡ ማድረግ ነው ።
ለዚህ የአልሙኒየም ፖሊመሮች (Alum) እና አይረን (Fe+3)
አገልግሎት ላይ ይውላሉ።
እንደ የቁልቋል ተክል ያሉ የተፈጥሮ አርጊዎች (coagulants) መጠቀምም ይቻላል
.
⓷ጉግለት (Flocculation)፦ ይህ እርከን ፤ ማርጋት
(coagulation ) ወቅት የረጉ ጥቃቅን አካላትን እርስ በእርሳቸው ቦንድ እስኪፈጥሩ እና እርስ በእርሳቸው ተጣብቀው እስኪጓግሉ ውሃው በተለያየ ፍጥነት የሚማሰልበት ነው።
ይህ ዘዴ ሜካኒካል ወይም ማኑዋል በሆነ መልኩ ይተገበራል።
.
⓸መዝቀጥ/ማዝቀጥ (sedimentation) ፦ በፍሎኩሌሽን ወቅት የጓጎለው ጥቃቅን አካላት በዚህን የማጣራት ደረጃ እንዲዘቅጡ ይደረጋል ። ይህ ዘዴ የሚተገበረው የሚጣራው የውሃን ፍጥነት በመቀነስ ግራቪቲን ተጠቅሞ እንዲዘቅጥ ማድረግ ነው።
በግራቪቲ ለማዝቀጥ የሚከብዱ እጅግ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን በፍሎኩሌሽን ወቅት ስንጠቀማቸው የነበሩ ኬሚካሎችን በመጠቀም እንዲዘቅጡ ይደረጋል።
.
⓹ ማጥራት (filtration ) ፦ በዚህ የማጥራት ደረጃ ከማዝቀጥ
ደረጃ ያለፉ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን እጅግ ጥቃቅን ቀዳዳዎች ባሉት አካል (medium ) እንዲያልፍ በማድረግ የድፍረስነቱን መጠን እጅግ መቀነስ ነው።
.
⓺ማከም (Disinfection) ፦ ከላይ በተጠቀሱ የማጣሪያ ሂደቶች የተጣራው ውሃ
(በዋነኛነት ከተለያዩ ህይወት ከሌላቸው ጥቃቅን ቆሻሻዎች)
ለህብረተሰቡ ለአገልግሎት
ከመድረሱ በፊት በዚህ ሂደት (ዲስኢንፌክሽን) ማለፍ አለበት ።
ምክንያቱም ውሃው ለአገልግሎት የሚቀርበው ከተለያዩ በአይን ከማይታዩ በሽታ አምጪ ተህዋስያን ነፃ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው ። ዲስኢንፌክሽን ውሃውን በማፍላት ፣ ሚካኒካል
በሆነ መልኩ ፣ ለጨረር በማጋለጥ (radiation ) እንደሁም በኬሚካል ሊከናወን ይችላል።
በሃገራችን በዋነኛነት
ሃሎጅኖችን (ብሮሚን ክሎሪን እና አይኦዲን ) በመጠቀም
ኬሚካል በመጠቀም ውሃን እናክማለን ።

ከዚህ ሁሉ የማጣራት ሂደት በኋላ የተጣራው ውሃ ይጠራቀምና
ለተጠቃሚዎች ይዳረሳል።
.
ስለ surface waterን የማጣራት ሂደቶች ጥቂት የሆነ ገለፃን እንዳደረግንላችሁ ተስፋ
እናደርጋለን ። ርእሱ ሰፊ እንደመሆኑ ዳግመኛ በጥልቀት ለመዳሰስ ቃል እንገባለን
ም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
1.8K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 14:09:13 250 Civil Engineer_Interview Questions and Answers asked in Top company
╔═════════════
1.7K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-30 17:58:58
ደረጃ(Stair case)

1.step እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ / ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡

2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።

3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል

4. String-ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡
5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡

6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡

7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡

8. መውጣት እና መውረድ፡፡፡ ፡፡

9. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡

የሚከተሉት ጥሩ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው ፡-

ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት

አየር መኖር አለበት

በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል

በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።

የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡

የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት

የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡

Stair types

A. Straight stairs
B. Quarter-turn stairs
C. Dog-legged stairs
D. Open-newel stairs
E. Circular stairs
F. Bifurcated stairs
G. Geometrical stairs
H. Spiral stairs

ደረጃዎች

ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡

የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ የተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት
1.7K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ