Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒሽ (HIKMA)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_danish — ዳኒሽ (HIKMA)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_danish — ዳኒሽ (HIKMA)
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_danish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 159
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏
ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd
@ethiodanishbot
Join ለማድረግ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-07 10:49:32 Watch "#አስደናቂው_ገጠመኝ" on YouTube


167 viewsServant of Allah, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-22 07:23:49 Watch "#አስገራሚው ህፃን ልጅ #አያን_ሪከርድስ" on YouTube


197 viewsAhbab akmel, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 18:08:25 ዐብደሏህ ኢብን የዚድ አል-አንሷሪይ (ረ.ዐ) ‹‹አንድ ግለሰብ በሶላት ውስጥ እያለ የሆነ ነገር ከመቀመጫው የወጣ ይመስለዋል፤ ይህም አስቸግሮታል፡፡ እንዴት ያድርግ ሲል የአላህን መልዕክተኛ ጠየቃቸው፡፡ ድምጽ እስኪሰማ ወይም ሽታ እስኪያሸት (ማለት እስከሚያረጋግጥ) ድረስ ከሶላቱ አይወገድ፡፡›› በማለት መልስ ሰጡ፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች - Application
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deresaw.my.prophet.muhammad_pbuh
185 viewsServant of Allah, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-13 23:12:47 #_የተውበት_መስፈርቶች!
https://t.me/ethio_danish
በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን።
አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት/ ⑥ናቸው። እነሱም:–

①☞ ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ ሊፈፀም ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚቶወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል።
https://t.me/ethio_danish
② ☞ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል።

③ ☞ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡሀላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም።
https://t.me/ethio_danish
④ ☞በወንጀሉ መፀፀት። ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል።

⑤ ☞ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው።

⑥ ☞ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ወይም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል።
https://t.me/ethio_danish
154 viewsAhbab akmel, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-13 22:25:12
ሁሌም በቁርአን ምህዋር ውስጥ የምትዞር
ልብ የተረጋጋች ሆና ታገኛታለህ ወደ ወንጀልም
አትቀርብም ዱንያንም ከአኼራዋ አታስቀድምም
ምክኒያቱም ይህ ቁርአን ወደ ቀጥተኛውና
ትክክለኛው መንገድ እንጂ አይመራምና
መልካምን እንድትሰራ ያበረታታታል

{إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا}
"ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡"
[ሱረቱል ኢስራዕ:9]

@ethio_danish
119 viewsAhbab akmel, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 07:33:32

አንድ ሰው ወደ #ኢማሙ_አህመድ ኢብኑ
ሃንበል ዘንድ በመምጣት እንዲህ ሲል
ይጠይቃቸዋል ፡-

#ጠያቂው ፡- አንቱ ኢማሙ አህመድ ሆይ!
ከሰዎች ሰላም የምሆንበት መንገድ እንዴት
ነውን ?

#ኢማሙ_አህመድ እንዲህ አሉት ፡

ያንተን እየሰጠሃቸው - የእነሱን
ያልተቀበልክ እንደሆን ፣

እነሱ አንተን እያስቸገሩህ - አንተ ደግሞ
የማታስቸግራቸው ከሆነ ፣

አንተ የእነሱን ጉዳዮች እየፈፀምክላቸው
እነሱ ደግሞ ያንተን ጉዳይ እንዲፈፅሙልህ የምታስገድዳቸው ካልሆንክ ... ከእነሱ ሰላም
መሆን ትችላለህ ይሉታል ፡

ከዚያ ሰውዬው እንዲህ አላቸው ፡

#አንቱ_ኢማሙ አህመድ ሆይ ! ይሄን
ማድረግ እጅጉን ይከብዳል'ኮ !!

ከዚያም እርሳቸው እንዲህ አሉት ፡

#እስኪ_ዝም_በል ! ይሄንንም ሁሉ
አድርገህ ከእነሱ ሰላም በሆንክ !!

ምንጭ፡- ሲየር አዕላሙ ኑበላዕ ( 12-11 )


#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
@Ethio_danish
@Ethio_danish
@Ethio_danish
145 viewsServant of Allah, 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 07:32:51 ያልጠየከውን ውድ ውድ ፀጋዎችን የሰጠህ አላህ የጠየከውን የሚከለክልህ ይመስልሃል?

አንተ ብቻ ከልብህ ጠይቀው

➢ @ethio_danish
119 viewsⒶⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 07:32:49
"ጥሩ የሆኑ ከአላህ ጋር እንድትቃረብ የሚያነሳሱ ጓደኞች ማግኘት ካልቻልክ ፤ቢያንስ ከአላህ የሚያርቁ መጥፎ ጓደኞችን መራቅ ይገባሃል"።

➣ @ethio_danish
➣ @ethio_danish
118 viewsⒶⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 07:32:46 ሽርክ ሲያሰጋዎ የሚባል ዱዓ
➣@ethio_Danish
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لاَ أَعْلَمُ

‘አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ወአን አዕለሙ፣ ወአስተግፊሩከ ሊማላ አዕለሙ
#ትርጉም
.አላህ ሆይ! እያወቅኩ በአንተ ላይ ከማሻረክ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ሳላውቅ ለምፈፅመው የሽርክ ተግባር ምህረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡
➣@ethio_Danish
➣@ethio_Danish
118 viewsⒶⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 07:35:17 ‍ የፆም ህግጋት
#ክፍል_1፦የፆም ግዴታዋች

https://t.me/Ethio_Danish
የፆም ግዴታዋች ሁለት ናቸው ።እነሱም፦
1.ኒያማድረግ፦ስፍራውም ልብ ነው፤ከአንደበት መውጣቱ ግዴታ አይደለም።ለእያንዳንዱ የረመዳን ቀን ኒያን ለሊት ማድረግ ግዴታ ነው።ፆም ያለንያ ትክክል እይሆንም።መደረግ ያለበት ከማፍጠርያ ሰዓትጀምሮ ፈጅር እስኪወጣ ድረስ ነው።በልቡ
"#ነወይቱ_ሲያመ_የውሚ_ገዲን_ሚን ሻህሪ_ረመዳን_ይላል።"
ትርጉም፦ᐸᐸከረመዳን ወር የሆነውን የነገውን እለት ለመፆም ኒያ አደረጋለሁ።>>
.በለሊት ማድረግ ግዴታ የሚሆነው በፈርድ ፆም ሲሆን ፤የሱና ፆም ከሆነየዙህር ሶላት ወቅት ከመግባቱ በፊት ባለውጊዜ ማድረግ ይቻላል።
የወር አበባ ወይም የኒፋስ(የወሊድ) ደምበፆም ለሊት የቆመላት ሴት ባትታጠብም ቀጣዩን ቀን ለመፆም መነየት አለባት። ምክንያቱም ትጥበት ለሰላት እንጂ ለፆም ትክክለኛነት ቅድመ ሁኔታ (ሸርጥ) አይደለም።
ኒያ ካደረጉ በኋላ መብላት ፤የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ከፈጅር በፊት እስከሆነ ድረስ ፆሙን አይጎዳውም።በሻፊዒ መዝሀብ ሌሊት ኒያ ሳያደርግ ተኝቶ ከፈጅር ቡሀላ የነቃ ሰው ፆሙን ከሚያበላሹ ነገሮች ታቅቦ መዋልና ቀዳእ መክፈል ይኖርበታል።
#ይቀጥላል

ለረመዳን ደርሰው ከሚፆሙት አላህ ያድርገን

‍ #ክፍል_1፦የፆም ግዴታዋች

https://t.me/Ethio_Danish
የፆም ግዴታዋች ሁለት ናቸው ።እነሱም፦
1.ኒያማድረግ፦ስፍራውም ልብ ነው፤ከአንደበት መውጣቱ ግዴታ አይደለም።ለእያንዳንዱ የረመዳን ቀን ኒያን ለሊት ማድረግ ግዴታ ነው።ፆም ያለንያ ትክክል እይሆንም።መደረግ ያለበት ከማፍጠርያ ሰዓትጀምሮ ፈጅር እስኪወጣ ድረስ ነው።በልቡ
"#ነወይቱ_ሲያመ_የውሚ_ገዲን_ሚን ሻህሪ_ረመዳን_ይላል።"
ትርጉም፦ᐸᐸከረመዳን ወር የሆነውን የነገውን እለት ለመፆም ኒያ አደረጋለሁ።>>
.በለሊት ማድረግ ግዴታ የሚሆነው በፈርድ ፆም ሲሆን ፤የሱና ፆም ከሆነየዙህር ሶላት ወቅት ከመግባቱ በፊት ባለውጊዜ ማድረግ ይቻላል።
የወር አበባ ወይም የኒፋስ(የወሊድ) ደምበፆም ለሊት የቆመላት ሴት ባትታጠብም ቀጣዩን ቀን ለመፆም መነየት አለባት። ምክንያቱም ትጥበት ለሰላት እንጂ ለፆም ትክክለኛነት ቅድመ ሁኔታ (ሸርጥ) አይደለም።
ኒያ ካደረጉ በኋላ መብላት ፤የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ከፈጅር በፊት እስከሆነ ድረስ ፆሙን አይጎዳውም።በሻፊዒ መዝሀብ ሌሊት ኒያ ሳያደርግ ተኝቶ ከፈጅር ቡሀላ የነቃ ሰው ፆሙን ከሚያበላሹ ነገሮች ታቅቦ መዋልና ቀዳእ መክፈል ይኖርበታል።
#ይቀጥላል

ለረመዳን ደርሰው ከሚፆሙት አላህ ያድርገን
https://t.me/Ethio_Danish
147 viewsⒶⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ