Get Mystery Box with random crypto!

ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው... #እሷ፦ 'እንዴት አደርክ ውዴ | Comedy Tube

ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)