Get Mystery Box with random crypto!

Comedy Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_comedytube — Comedy Tube C
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_comedytube — Comedy Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_comedytube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.16K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-09 13:56:46 ደስተኛ ለመሆን ሀብታም እስከምትሆን አትጠብቅ ደስታ ነጻ ነዉ !!
139 viewsHāppý, 10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 13:42:32
"ሳይንስ ሙዚየም" ከጉብኝቱ ባሻገር ወጣቱ ፎቶ እየተነሳበት ነው
144 viewsHāppý, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 13:30:31 #አባት:- ጭራሽ በተከበርኩበት ሰፈር ልታዋርጂኝ መንገድ ላይ ከጎረምሳ ጋር መላፋት ጀመርሽ ?

#ልጅ፡ አረ መቅዲ እኮ ናት human hairዋን አውልቃ ነው
152 viewsHāppý, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 06:41:25 ዉሎአችን ካልተቀየረ ኑሮዋችን አይቀየርም።
183 viewsHāppý, 03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:04:49 እውነተኛ እና የዋህ ከሆንክ እመነኝ ሰወች ባልሰራሀው ስራ አንተን ተጠያቂ ያደርጉሀል !
129 viewsHāppý, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:04:49 በ25 ዓመትህ የ3 ዓመት ውሻ የሚያሯሩጥህ ከሆነ ሚስት እንዳታገባ እሺ bro
130 viewsHāppý, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:17:51 ረጅም ቅንድብ ሰክታ አይቷት

አንቺ ኳስ ተጨዋች ብትሆኚ ከእግርሽ ቀድሞ ቅንድብሽ ነበር off side ሚገባው
115 viewsHāppý, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:44:11 በአሁን ግዜ ለትዳር የሚሆን ታማኝ ወንድ ጠፍቷል ነው ያልሽኝ...

#ኧረ_አለን_አልጠፋንም ታክሲ ተጠቃሚዎች ሆነን ነው
205 viewsHāppý, 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:43:47 በቋንቋ አለመግባባት ችግሩ ይሄ ነው ሱማሌው #አፉ_በለኝ ይለዋል አፉን ብሎት ደም በደም አደረገው
205 viewsHāppý, 13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 22:50:25 ለብር በጣም ግዴለሽ ከመሆኔ የተነሳ ሁሌ የ 5 ብር ካርድ ስገዛ ባለስንት እንደሆነ ሳላይ ነው ተቀብዬ ምሄደው
341 viewsㅤ, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ