Get Mystery Box with random crypto!

Comedy Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_comedy_tube — Comedy Tube C
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_comedy_tube — Comedy Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_comedy_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.77K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-21 07:26:56
575 viewsInfinity|°|, 04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 22:00:54 ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ...

#Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት
820 viewsInfinity|°|, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 15:50:51
824 viewsInfinity|°|, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 19:05:55 ለሴት ልጅ ካርድ ከምልክ 7822 ላይ 'C' ብዬ text ልኬ Dog ማለት ውሻ ማለት ነው እያሉ ቢጫወቱብኝ ይሻለኛል
827 viewsInfinity|°|, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 08:21:09 ውዴ I Love You toዴ More Than Yesterዴ And I Will love You Everyዴ የኔ ጣፋጭ ቦርዴ ሙድ አትይዝም እንዴ

#የሚል_Text_በጣዋቱ_ደረሰኝ
876 viewsInfinity|°|, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 06:58:21 #ውሾች_ይጮሃሉ_ግመሎች_ይሄዳሉ..

ማንም ምንም ይበል Keep going forward ! What others think about you is none of your business!

እንግሊዘኛ ትምህርትን በእስፖርት መምህር ተምሬ ይሄን ያህል እንግሊዘኛ ከፃፍኩ መደነቅ የለብኝም ታዲያ
@mud enyaz
949 viewsInfinity|°|, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 22:02:59 በሽጉጥ ራሱን ሊያጠፍ ሲል ፖሊሶች ደርሰው በያዙት በሽጉጥ አስፈራርተውት ሽጉጡን ሲቀበሉት ምታዪት አማርኛ ፊልም ላይ ብቻ ነው
968 viewsHāppý, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 14:38:26 አንዱ ጓደኛዬ ትላንት የልብስ ካውያ ልዋስ ሄጄ "እዚው ተኩስ" ብሎኝ ነበር ዛሬ መጥረጊያ ሊዋሰኝ መጣ ምን ልበለው ?
.
#እዚው_ጥረግ
962 viewsHāppý, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 10:44:09
930 viewsHāppý, 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 19:42:36 ሰሞኑን ብዙ ሰው እየታፈሰ ነው አሉ የድሮ ፍቅረኛዬን ጠዋት 2 ሰአት ለስራ ስትወጣ ከምትኖርበት ሃያት አካባቢ ክንዴ ጋራጅ አጠገብ ካለው 214 የቤ.ቁ አፍነው እንዳይወስዱብኝ እሰጋለሁ
896 viewsHāppý, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ