Get Mystery Box with random crypto!

የዋንጫውን ፉክክር ጉዳይ ገታ እናድርገውና ስለዛሬው ጨዋታ ስናወራ ብንል እንኳ just ወልቭስን በ | ETHIO ARSENAL

የዋንጫውን ፉክክር ጉዳይ ገታ እናድርገውና ስለዛሬው ጨዋታ ስናወራ ብንል እንኳ just ወልቭስን በሜዳው ማሸነፍ በጣም ትልቅ ውጤት ነው። አርሰናል ያነን ነው ያሳካው። ምክንያቱም ጋሪ ኦኔል ሙሉ ቲሙን ይዞ ሜዳ ላይ ተገኝቶ ቢሆን ኖሮ ሊፈጠር የሚችለውን መገመት አያዳግትምና ነው!

እዚህ ሜዳ(ሞሊኒውክስ) ላይ ሲቲ፣ ቶትንሃም፣ ቼልሲ እንዲሁም ብራይተን ተሸንፈዋል።

ለማንኛውም ዝሆኗ አሁንም አለሁ ብላለች

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL