Get Mystery Box with random crypto!

|| አሜሬትስ እሳት ይሆናል ! ◉ ተጫዋቾቹ ሲወጡ በኖርዝባንክ እና በምስራቅ ባለዉ መቀመጫ በኩ | ETHIO ARSENAL

|| አሜሬትስ እሳት ይሆናል !

◉ ተጫዋቾቹ ሲወጡ በኖርዝባንክ እና በምስራቅ ባለዉ መቀመጫ በኩል ከፍ ብለው የሚሰቀሉ ባነሮች ይኖራሉ ።

◉ ከመጀመሩ በፊት የብርሃን ትርኢት ይታያል።

◉ ከጨዋታው በፊት ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ ሲገቡ ልክ ምስሉ ላይ እንዳለዉ የ እሳት ነበልባል ይወጣል ።

◉ ለደጋፊዎች የትም እንዳሄዱ የተለያዩ ምግቦችን እና መጠጦችን ይቀርባሉ ። [ Connor Humm]

photo

SHARE @ETHIO_ARSENAL