Get Mystery Box with random crypto!

| ኦዴጋርድን በዚህ ደረጃ ምርጥ ያደረገው ነገር ምንድነው ? ማርቲን ኦዴጋርድ Classical n | ETHIO ARSENAL

| ኦዴጋርድን በዚህ ደረጃ ምርጥ ያደረገው ነገር ምንድነው ?

ማርቲን ኦዴጋርድ Classical number 10 አይደለም ፣ ንፁህ 8 ቁጥር አይደለም እንዲሁም Triquartesta'ም አይደለም። እነዚህ 3ቱን በአንድላይ የያዘን ሚና ነው የሚወጣው።

ኦዴጋርድ ከሌሎች አማካዮች የሚለይበት ነገር ለራሱ ጥሩ Passing angle ከፈጠረ በኋላ ኳሱ እሱ ጋር ከመድረሷ በፊት ዙሪያውን Scan የሚያደርግበት መንገድ ነው።

ይሄ ብቻም አይደለም !

ኳሱን ከተቀበለ በኋላ በመስመሮች መሀከል ኳሷ የምትሄድበትን Space እስኪያገኝ ድረስ ኳሱን ወደፊት ይገፋል ... እሱ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ተከላካዮች መዋቅራቸውን ስለሚያጡ ከፊቱ ያለው ተጫዋች Space ያገኛል። በዚህ ሰዓትም ኦዴጋርድ ከሱ የሚጠበቀውን Through ball ያቀብላል።

በርግጥ የኦዴጋርድ አሲስት በነ ዴቡረይና ቁጥር አይደለም ነገርግን ኦዴጋርድ ከላይ ያልኳቸውን የሚናዎችን በ 1 ላይ መጠቀሙና በ Build up ወቅት አልፎ አልፎ Drop in ማድረጉ በነ ዴቡራይና ልክ የአሲስት ቁጥር እያሳየን አይደለም ሆኖም ግን ለአርሰናል እንደ Provider ወይንም Second assister ሆኖም ጭምር እያገለገለ ነው።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL