Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Times®️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethi_times — Ethio Times®️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethi_times — Ethio Times®️
የሰርጥ አድራሻ: @ethi_times
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 210
የሰርጥ መግለጫ

መረጃ በህይወት ፍጥነት
https://www.facebook.com/ethiotimesE/
https://www.instagram.com/ethio_times
https://twitter.com/Berihun2424?s=09

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-09 10:19:56
#ኢትዮጵያ ትቅደም
ያለምንም ደም!
በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ ለሀገራችን!!
91 viewsberihun atinaf, 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:30:15 I'm on Instagram as @ethio_times. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1wuqxni3krhjl&utm_content=ly79me3
126 viewsberihun atinaf, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 04:50:35 Channel photo updated
01:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:49:33
ቀልድ አዋቂው ቁምነገረኛ
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ

ቃል በገባው መሰረት ትራክተሩን ይዞልን ከተፍ ብሏል።

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከዳንግላ ከተማ በ18 ኪ.ሜ ርቀት ገደማ ለምትገኘው ወለተ ጴጥሮስ ጥንታዊ ገዳም ቃል በገባው መሰረት ትራክተሩን አስረክባል። ቀልድ ብቻ አይደለም ቁምነገሩም ዳር የለውምና ልናመሰግነው ይገባል። እናመሰግናለን!!!

ምስጋናችንን ደግም ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆችን በሚቀርብበት የዩቲዩብን ቻናሉን ሳብስክራብና ላይክ በማድረግ ልናሳየው ይገባል። ሊንኩ
https://youtube.com/c/DonkeytubeEshetu2019
112 viewsberihun atinaf, 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:44:50
ሀገር ሚታመስ እንዲህ በተሳሳተ መረጃ አቀባዮች መሆኑን ማሳያ ይሆናችሁ ዘንድ...ማሳያ
የአገው ባህል አምባሳደር ቅድስት ብርሃን በአንድ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ሞዴል በመሆን ስራ እየሰራች ያለውን ትዕይን ፎቶ በተንሿረረ እይታ እና ለማደናገር በማህበራዊ ሚዲያ በመለጠፍ ሊላ ስም መስጠት የተጀመረው ዘመቻ እውነቱ ይህ ከታች የምታዩት ነው።
በዚህ አይነት እነ አርቲስት መሰረት መብራቴ ምን ይበሉ?
በቅርብ ቀን ክሊፑ እይታ ላይ ይውላልና ለወቀሳና ለትችት አንቸኩል።
103 viewsberihun atinaf, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:42:53 https://www.facebook.com/604552269729265/posts/pfbid0QLn2dhDqC4bjvZvdPA3EA22sNDRZq35a8Gjo7pNphd8D88MxWMkxu3vuu4hT2KxNl/?app=fbl
93 viewsberihun atinaf, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 17:20:00 የአገው ህዝብ ተምሳሌት የሆነው ተወዳጁና አንጋፋው #አስማማው_በለው
'አዎዎ ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል ታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ይመልከቱት፡፡ ይወደዱ ያጋሩ


137 viewsberihun atinaf, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 11:50:06
2ኛው ተርባይን
የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ጀመረ
በአፍሪካ ግዙፉ የኃይል ማመንጫ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሁለተኛ ተርባይኑ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በቤንሻንጉል ጉሙዝ ጉባ ወረዳ በታደሙበት ዝግጅት ነው በዛሬው ዕለት ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት የጀመረው።

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ካሉት 13 ተርባይኖች መካከል ዩኒት 9 የሚባለው ሁለተኛው ተርባይን የተሳካ ተከላ እና ሙከራ ከተደረገ በኋላ ኃይል የማመንጨት ስራው እውን ሆኗል።ዛሬ በይፋ ሥራ የጀመረው ሁለተኛው ዩኒት 375 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ተገልጿል።

በተያዘው ዓመት ከስድስት ወራት በፊት የካቲት 13፣2014 ዓ.ም ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ታሪካዊ የተባለለትን 375 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው ዩኒት 10 የሚባለው የመጀመሪያው ተርባይን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በስኬት ኃይል የማመንጨት ስራ መጀመሩም የሚታወስ ነው፡፡

ግድቡ በአጠቃላይ የሚኖሩት 13 ተርባይኖች ግንባታና ተከላ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የማመንጨት አቅም 5 ሺህ 150 ሜጋ ዋት ይደርሳል።
142 viewsberihun atinaf, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 09:54:56
“ነበር” ወደሚለው እየተሸገርን ነው!
==================
ኢትዮጵያ 17 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ከውጭ ለማስገባት አንድ ቢሊየን ዶላር አመታዊ ወጭዋ ነበር።

ሀገራችን ከተነገረላት የላቁ የበዙ መልካም በተፈጥሮ ችሮታዎችን የታደለች ብትሆንም ለዘመናት በድርቅ፣ በጦርነት፣ በችግር እና በእጦት በተምሳሌት ስትጠራ ኖራለች። "ለካ ስንሰራ አልነበርንም" እንድንል ያደረጉን እያየናቸው ያሉ ልማቶች ማሳያዎቻችን ናቸው።
በግብርናው ዘርፍ ያለው አቅማችን እጅግ በጣም ብዙ ነው። በስንዴ ግብርናችን የታየው ተስፋችን ማለቂያ የሌለው የትየለሌ ነው። በዘንድሮ የበጋ ስንዴ 62 ሄክታር በመሸፈን 16 ሚሊዮን ኩንታል መሰብሰብ ተችሏል፡፡ በቱሪዝም ዘርፉም እየታየ ያላ መነቃቃት ይበል የሚያስብል ነው። የህዳሴው ግድብ 3ኛ ዙር ሙሌት እና ሁለተኛውን ተርባይን ለመትከል በጉዞ ላይ መሆናችን የከፍትውን ማማ እንኳን መድረስ አይጀምሩትም ሲሉን ይሄው የመማርና ተስፋ ሰጪ ስኬት ላይ ደርሰናል፤አጋምሰንዋል፡፡
ገና ስንጀምረው እግራቸው ይዝላል ሲሉን ስንበረታ፣ ልባቸው ይደክማል ሲሉን ስንጀግን፣በተራራው ከፍታ ኦክስጅን ያጥራቸውል ሲሉን ትንፋሻችንን ዋጥ አድርገን መውጣቱን ተያይዘንዋል፡፡ ለመሻጋር በምናደርገው መፍጨርጨር ሁሉ የጨበጥናችው ቅርንጫፎች ቢዘነጠሉም፣ የረገጥናቸው ጠጠሮች ቢናዱም፣ ጉልበታችን ቢከዳንም በፅናት አጋምሰንዋል፡፡ የተራራው ጫፍ የቅርብ እሩቅ ቢሆንብንም አንቆምም፡፡ ከከፍታው ላይ ሆነን ቁልቁል መመልከታችንን ከቶ የሚያግደን አይኖርም፡፡ድሉን መቀዳጀታችን እሙን ይሆናል፡፡ ልክ እንደ አትሌቶቻችን በአብሮነት መንፈስና በጋራ የወርቅ ሊሻኑን በእጃችን እንደምናስገባ አንጠራጠርም፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ ፅንፈኝነትን ከስሩ ነቅልን ስናስወግድ ነውና ፅንፈኝነትን እንፀየፍ መልዕክታችን ነው፡፡
ንጋት ለኢትዮጵያዬ!
124 viewsberihun atinaf, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 15:17:04
"የሌብነት አምባሰደርነትን ትተን የሰላም አምባሳደር እንሁን" አቶ ዳይ ከንቲማ የማንዱራ ወረዳ ሰላምና ግንባታ  ጽ/ቤት ኃላፊ

ግንቦት 26/2014 ዓ.ም(ኢትዮ ታይምስ)በአማራ ክልላዊ መንግስት እና በቤንሻንጉል ክልል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በአዊ ብሔ/አስተዳደረ የጓንጓ ወረዳና የቻግኒ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በቤንሻንጉል ክልል የድባጢና የማንዱራ ወረዳዎች ሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በሁለቱ ዞኖች አዋሳኝ በሆነው ካር በር ላይ እየተካሄደ ይገኛል።

ባለፉት ሶስት ዓመታት በተፈጠረው ችግር  አማራ ሞቷል፣አገው ሞቷል፣ጉሙዝ ሞቷል፣ሽናሻ ሞቷል፣ ኦሮሞ ሞቷል ፤ የሆነውን ሁሉ ትተን ሰላም እንፍጠር ፤የሌብነት አምባሰደርነትን ትተን የሰላም አምባሳደር እንሁን ሲሉ አቶ ዳይ ከንቲማ በአፅንኦት አሳስበዋል።
መድረኩ የሁለቱ ዞኖች ብሔረሰብ ም/ቤቶች ከአሁን በፊት የተደረጉ መድረኮች ቀጣይ ሲሆን ሕዝቡ እንዲገናኝና የሰላሙም ባለቤት እንዲሆን ማድረግን ያለመ እንደሆኑ መድኩ ይጠቁማል።
197 viewsberihun atinaf, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ