Get Mystery Box with random crypto!

የጥበበኞች ምስጢር ማህበር

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethale7 — የጥበበኞች ምስጢር ማህበር
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethale7 — የጥበበኞች ምስጢር ማህበር
የሰርጥ አድራሻ: @ethale7
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

፩* የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። 💚💛❤* #ታማኝ_መረጃ_ለናተ #ታላቋ ኢትዮጵያ ታሪክ*
"ዉበቴ ነሽ ማርያም እናቴ ሆይ! ምስጋናው የንቺ ነው መሀሌ መሀሌይ፡፡
#የቅድስተ ቅዱሳን ድንግልማርያም ተስፋችንናት #ቤተክርስቲያንማሰራት
#እንኳን_እኛ_ኢትዮጵያ_ራሶ_ኦርቶዶክስ_ናት።
#ንቁ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ሕግ_ኑሩ።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 19:40:43 ጌታ ሆይ ውለታህ

ጌታ ሆይ ውለታህ ተአምርህ ድንቅ ነው
አምላካዊ ቃልህ ስምህ ሕይወቴ ነው /3ጊዜ/

በሐዋርያት አድረህ ብዙ መክረኸኛል
ስለ ኃጢአቴ ሞተህ ሕይወት ሰጥተኸኛል
ጌታ ሆይ ውለታህ ተአምርህ ድንቅ ነው
አምላካዊ ቃልህ ስምህ ሕይወቴ ነው

በሐዘኔ ደርሰህ ፈጥነህ አረጋጋኸኝ
አይዞህ ልጄ ብለህ ስወድቅ አነሳኸኝ
ከማይጠፋ እሳት ከሞት አወጣኸኝ
ለአንተ የምከፍለው ምን ስጦታ አለኝ

እውነተኛ ረዳት ወገኔ አንተ ነህ
ጌታ ሆይ ከእናት ፍቅር እጅግ ትበልጣለህ
መታመን በአንተ ነው ደግሞም መመካት
ወቅት የማይለውጥህ የማታውቅ ወረት

ስምህ ምግቤ ሆኖ ስጠራህ ጠግባለው
ፍቅርህን ቀምሼ ፍጹም እረካለው
በሰማይ በምድር በነፍስም በሥጋ
በአንተ እመካለው አልፋና ኦሜጋ
120 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:10:01

115 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 01:59:09

145 views22:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 01:57:38

136 views22:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:37
160 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:37
138 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:36
122 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:36
118 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:36
109 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:21:36
102 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ