Get Mystery Box with random crypto!

አርቴታ ስለ ቀጣይ ዝውውሮች ላይ ፡ 'ለትክክለኛው የተጫዋች ፕሮፋይል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እና | Ethio Arsenal

አርቴታ ስለ ቀጣይ ዝውውሮች ላይ ፡

"ለትክክለኛው የተጫዋች ፕሮፋይል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እና አቅማችንን ያማከለ ሲሆን እናስፈርማለን ። ነገርግን ትክክለኛውን ዋጋ እና እራሳችንን ሳንጎዳ ልንገዛው የምንችለው ከሆነ ብቻ ነው ። [JamesOlley]

SHARE"