Get Mystery Box with random crypto!

| ባካሪ ሳኛ ስለ ቡካዮ ሳካ ፡ 'በዚህ ሲዝን የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች እሱ ነው ። 'ኤር | Ethio Arsenal

| ባካሪ ሳኛ ስለ ቡካዮ ሳካ ፡

"በዚህ ሲዝን የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች እሱ ነው ።

"ኤርሊንግ ሃላንድ የ PFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ቢመረጥ አይገርመኝም ነገርግን እስካሁን ድረስ ከቡካዮ የበለጠ በቡድናቸው ውስጥ ትልቅ ተፅእኖ ያለው ሌላ ተጫዋች አላየሁም ።

SHARE"