አይ ዘመን! ሴቱ በቃና ወንዱ በምርቃና ያበዱበት ዘመን!! ከመፃፍ ቅዱሱ ቃል ይልቅ ኮማንድ ፖስት ሚፈራበት ዘመን!! ከሀይማኖት አባቶች ይልቅ ፌድራል ፖሊስ ሚፈራበት ዘመን!! I phone መያዝ ዲግሪ ከመያዝ የተሻለ ተደርጎ ሚታሰብበት ዘመን!! ልጅ ወላጅን መጦር ቀርቶ ወላጅ ልጆቹን የሚጦርበት ዘመን!! ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦናን ይስጠንና መልካሙን ለማድረግ ያብቃን የአብስራ ተስፋዬ @yeabm Join and share @Etelawyan3 @Etelawyan @Etelawyan 164 views𝕪𝕖"𝕒𝕓"𝕤𝕣𝕒 𝖙𝖊𝖘𝖋𝖆𝖞𝖊, 07:10