መኖር የመኖር ውሉ በራስ ታዛ መድመቅ ብቻ አይደለም… የሌሎችንም ማገር ማጥበቅ እንጂ… በበጎ ቃል – የታመመ ልብ ትፈውሳለህ ፣ የጎበጠ ሞራል ታቀናለህ … በፍቅር ኃይል – ቂም በቀል ትሽራለህ፣ ጥላቻን ትንዳለህ … ሰው ነህና ብዙ የምትሰጠው ይኖርሃል… በደንብ ይደመጥ ታተርፉበታላችሁ የአብስራ ተስፋዬ @Yeabm ••••••፨፨ ፨፨••••••• @Etelawyan @Etelawyan3 ••••••፨፨ ፨፨••••••• 776 views𝕪𝕖"𝕒𝕓"𝕤𝕣𝕒 𝖙𝖊𝖘𝖋𝖆𝖞𝖊, 13:37