Get Mystery Box with random crypto!

Picture Of The Day #1 ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

Picture Of The Day #1

ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ ውስጥ ይገኛል።

በዚህ ስፍራ ወደ 20 የሚጠጉ ሕንጻዎች ይገኛሉ።

እነዚህ ሕንጻዎች እንደ የንጉሣውያን መኖሪያ እና ማረፊያ፣ ቤተ-ክርስቲያናት፣ ገዳማት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችን አካተዋል።

የዚህ ሕንጻ ቅርጽ ጽንሰ ሃሳብ ወደ አካባቢው ከመጡ ሚሲኦኖች ተጽእኖ የመጣ እንደሆነ ይታመናል።


@etconp