Get Mystery Box with random crypto!

እዚህ ቻናል ላይ የተወያየንባቸውን ጉዳዮች በጥያቄ መልክ አቅርበናል... መልሶቹን እያንዳንዳቸው | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

እዚህ ቻናል ላይ የተወያየንባቸውን ጉዳዮች በጥያቄ መልክ አቅርበናል... መልሶቹን እያንዳንዳቸው በቅርብ ቀን በ ሰፊው እንለቃለን...

ምን ያህሉን ይመልሳሉ??

መልስዎን በ @COTMp መወያያ Group ፃፉልን

1. Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት
በምን ይለያል?
.
2. Bending Moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚኖረው ምን
axis ላይ ነው? (x? y? ወይስ z? )
.
3. Centroid, Center of mass እና Center of gravity
ልዩነታቸው ምንድነው? አንድ ነጥብ ላይስ ሊያርፉ ይችላሉ?
.
4. Elastic እና Inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው?
Ductility ምንድነው?
.
5. Toughness ምንድነው?
.
6. Second Moment of Inertia ( Second moment of
Area) ምንድነው? ቢም ላይ የሚኖረው ተፅዕኖስ?
.
7. Mass moment of inertia እና Second Moment of
Inertia ልዩነታቸው ምንድነው?
.
8. Shear Force Diagram ምንድነው? Concentrated load
ሲሆን Constant, Linear ነው ወይስ Parabolic ቅርፅ
የሚኖረው? Distributed ሲሆንስ?
.
9. Bending Moment Diagram ምንድነው? Concentrated
load ሲሆን Constant, Linear ነው ወይስ Parabolic ቅርፅ
የሚኖረው? Distributed ሲሆንስ?
.
10. SFD ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ
Moment Maximum ነው ወይስ Minimum ?ከኔጌቲቭ ወደ
ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይስ?

11. አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል?? እንዴት??

12. Creep እና Fatigue
ምንድናቸው??

t.me/COTMp