Get Mystery Box with random crypto!

በጅማ ከተማ እየተሰራ የሚገኘው ፓርክ በኦሮሚያ ክልል የጅማ ከተማ መስተዳደር በከተማው ፓርክ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

በጅማ ከተማ እየተሰራ የሚገኘው ፓርክ

በኦሮሚያ ክልል የጅማ ከተማ መስተዳደር በከተማው ፓርክ እየገነባ እንደሆነ አስታወቀ ፓርኩ በውስጡ የሚይዘው Artificial lake, walk way, children playground, water fountain, water pond, cafe, shops በውስጡ እንደሚያካትት ተገልፇል።

@etconp