Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ዳቢ የ2023 የመካከለኛው ምስራቅና የሰሜን አፍሪካ 'ስማርት' ከተማ ተባለች የተባበሩት አ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

አቡ ዳቢ የ2023 የመካከለኛው ምስራቅና የሰሜን አፍሪካ "ስማርት" ከተማ ተባለች

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከተማዋ አቡ ዳቢ ከመካከለኛው ምስራቅና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ስማርት ከተማ ሆናለች።

በስዊዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የአስተዳደር ልማት ኢንስቲትዩት ባወጣው የ2023 የስማርት ከተማ መለኪያ መሰረት ነው አቡ ዳቢ ቀዳሚውን ደረጃ የያዘችው።

@etconp