Get Mystery Box with random crypto!

ታምራት ፦ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ድርጅት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ፕሌት ከ 1 ሚሜ - | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

ታምራት ፦ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ድርጅት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ፕሌት ከ 1 ሚሜ - 40 ሚሜ በፈለጉት Size ቆርጠን በስተን

ጄ ቦልት ከ ባለ 12 - 32 ሚሜ በፈለጉት ቁመት ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናስረክባለን።

ሌሎች ከ ብረታ ብረት ጋር የተያያዙ ስራዎች ማለትም ላሜራ፣ፊያቶ፣ ፌሮ፣ስታፋ፣ቱቦላሬ፣አንከርቦልት ወዘተ

በተጨማሪም ማናኛውንም ብረታብረት እንገዛለን እንሸጣለን።

ስልክ
0994941706
0911016833 ደውለው ያግኙን
ቴሌግራም ላይ ፦ https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦ ቁ.1 ጭድተራ ከፍብሎ
ቁ.2 አየር ጤና