Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሲሚንቶ ሽያጭ ፕሮግራም መስከረም 30 ቀን 201 | Ethiopian Trading Businesses Corporation (ETBC)

ማስታወቂያ

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሲሚንቶ ሽያጭ ፕሮግራም መስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ መሆኑ ይታወቃል:: ሆኖም በአሁኑ ሰዓት ከፋብሪካ የምናገኘው የሲሚንቶ መጠን በጣም አነስተኛ በመሆኑ የደንበኞችን ፍላጎት መሟላት አልተቻለም፡፡ ለዛሬ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ/ም የሚስተናገዱ ደንበኞች በተረከብነው የሲሚንቶ መጠን ከዚህ በታች ተገለፀ ሲሆን፤ በቀጣይ የሚስተናገዱ ደንበኞች ከቆምንብት ማለትም ከንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ተመዝግበውና ፋይል አስገብተው ከሚጠባበቁ ደንበኞች የምንቀጥል ይሆናል፡፡ ስለሆነም ማስታወቂያውን በቴሌግራም፣ በፌስቡክ እና በማስታወቂያ ሰሌዳ እንድትከታተሉ በማክበር እንገልጻለን፡፡

06 03 2015 ዓ/ም ሽያጭ የሚከናወንላቸው ደንበኞች ስም ዝርዝር

456 ያሬድ መለሠ
457 ረህሚም አልአዛር (መሀመድ ሁሴን)
458 ሰላም መንግስቱ
459 ፊቬን ሳህሌ
460 ሙሉጌታ ዘርጋው
461 ሰናይት ቢፋ
462 ወንደሰን ብርቅነህ
463 ዘነቡ አምዴ
464 ፋሲል ሙላቱ
465 ሙህዲን ጀማል