Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃ ከተማን በቁጥጥሩ ስር | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ሰበር ዜና

በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃ ከተማን በቁጥጥሩ ስር አውሎ ወደ አላማጣ እየገሰገሰ ነው የትግራይ ወገናችን ሊነጋለት ነው።

በሌላ በኩል

ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA