Get Mystery Box with random crypto!

በአጣየ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በአርሶ አደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ በአጣዬ ዙሪያ አርሶአምባ እና | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በአጣየ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በአርሶ አደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ

በአጣዬ ዙሪያ አርሶአምባ እና አላላ በሚባሉ አካባቢዎች ታጣቂዎች ሰሞኑን እርሻ ላይ በነበሩ አርሶአደሮች ላይ በከፈቱት ተኩስ ሰባት ሰዎች ቆስለዋል። ከብቶችንም ነድተው ወስደዋል።

ይህ የሆነው ልዩ ሀይሉ ከአካባቢው ከወጣ በኋላ ነው ተብሏል። አካባቢው አሁን ላይ በኮማንድ ፖስት ስር እንደሆነ ይታወቃል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA