Get Mystery Box with random crypto!

በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ ንብረት እና ህይወት እየቀጠፈ ነው። ጦርነቱ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ ንብረት እና ህይወት እየቀጠፈ ነው። ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን በርካታ ዜጎች ካርቱምን ለቀው ወደ አጎራባች ከተሞች እየሸሹ ነው።
አሜሪካ፣እንግሊዝ እና ህንድ ዜጎቻቸውን ከሱዳን የሚያወስወጡበትን መንገድ እያመቻቹ ነው።
#sudan_news
ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA