Get Mystery Box with random crypto!

#Update ፣ ዩኒየን አካዳሚ ጠዋት 3:00 ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን፣ እንዲሁም ቅ. ገብርኤል ት/ | Ethiopian Space Science Society Hawassa Branch

#Update ፣

ዩኒየን አካዳሚ ጠዋት 3:00 ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን፣ እንዲሁም ቅ. ገብርኤል ት/ቤት የነበረው ት/ቤቱ ቀድሞ ከነበረው ፕሮግራም ጋር በመጋጨቱ ተሰርዟል።

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ሐዋሳ ቅርንጫፍ!

Join us: @ESSSHB