Get Mystery Box with random crypto!

Union_Academy, & St_Gabriel_School, #Ethiopian_space_scienc | Ethiopian Space Science Society Hawassa Branch

Union_Academy, & St_Gabriel_School,

#Ethiopian_space_science_society_Hawassa_branch presents.

ሀዋሳ ከተማ ለምትገኙ አንደኛ፣ ሁለተኛ ደረጃ እና መሠናዶ ተማሪዎች በሙሉ፣ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ሐዋሳ ቅርንጫፍ የፊታችን ቅዳሜ 27/06/2013 ዓ.ም ትምህርታዊ እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ከ ተጋባዥ እንግዶች ጋር ስላሠናዳ ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችኃል፡፡
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በ ሁለት ትምህርት ቤቶች ሲሆን
1. ዩኒየን አካዳሚ ጠዋት 3:00 ጀምሮ አና
2. ቅ. ገብርኤል ት/ቤት ከሰዓት 8:00 ጀምሮ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ሐዋሳ ቅርንጫፍ!

Join us: @ESSSHB