Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው የዋግምራ ግምባር በፅፅሩ በተደረገው ጦርነት መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ኃይል በመደምሰስ | Esleman Abay የዓባይ ልጅ

በዛሬው የዋግምራ ግምባር በፅፅሩ በተደረገው ጦርነት መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ኃይል በመደምሰስ ጁንታው ይጠቀምበት የነበረውን ዋሻ እና በዋሻው ውስጥ በእርዳት ይገቡ የነበሩ የተለያዩ መድሃኒቶችን በቁጥጥር ስር አውሏል

#የዓባይልጅ