Get Mystery Box with random crypto!

አንቀፅ 257 - የጦርነት ጊዜ መረጃ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ ኢትዮጵያ በጦርነት ላይ በምትገኝበት | Esleman Abay የዓባይ ልጅ

አንቀፅ 257 - የጦርነት ጊዜ መረጃ

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ ኢትዮጵያ በጦርነት ላይ በምትገኝበት ጊዜ የጠላትን ዓላማ ለማሳካት የሕዝብን ሞራል ዝቅ ለማድረግና እምነቱን/የመቋቋም ኃይሉን ለማፍረስ ጥላቻ የተሞላበት መረጃ በንግግር፣ በፅሁፍ/በስዕል የበተነ/ያስታወቀ እንደሆነ 10 አመት(በማይበልጥ) ፅኑ እስራት ይቀጣል።