Get Mystery Box with random crypto!

Air Superiority ለልዩ ብቃቱ የተሰጠው መወድሳዊ ተቀፅላ ነው፤ እጂግ ፈጣኑ ሞስኮ-ሰራሽ የ | Esleman Abay የዓባይ ልጅ

Air Superiority ለልዩ ብቃቱ የተሰጠው መወድሳዊ ተቀፅላ ነው፤ እጂግ ፈጣኑ ሞስኮ-ሰራሽ የሰማይ አለቃ፣ SU27 Flankers
ምን ልበላችሁ.... የ SU-27 ፓይለት ሻምበል መስራች ከወራት በፊት እንደዋዛ ያደመጥንለትን ቃል ኪዳን ዛሬ ላይ በተለዬ ጥሞና ስሙልኝ። ከታች ካስቀመጥኳቸው የቪዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። የሻምበሉን ቃል ካደመጣችሁ በኋላ .... የካይሮውን ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ-26 ፍፃሜ እንዴት እንደነበር...የአንካራዋ ጥልማሞት Bayraktar ደግሞ ምላስ ቆራጭ ነበረች። ካስፈለጋችሁ አመጣላችኋለሁ። መቼም አጃኢብ ነው
ጌቾ የማያውቃቸው የይልማ መርዳሳ ንሥሮች

ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነው







https://youtube.com/shorts/nZ6u1Uofa8M?feature=share