Get Mystery Box with random crypto!

የእስልምና ህይወት

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamicfreedomm — የእስልምና ህይወት
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamicfreedomm — የእስልምና ህይወት
የሰርጥ አድራሻ: @eslamicfreedomm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.37K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ ትምህርቶች ለዑማዉ ፤
ሊንኩን በመላክ የሀጅሩ ተካፋይ እንድትሆኑ
በአላህ ስም እንጠይቃለ
🌹 አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ 🌹
☛ Youtube ቻናልችንን ይጎብዩ ☜
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UC3suBAoB0k-Ll9b7DDjGmFA?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-08 21:40:02
497 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 18:35:56 ነገ ረመዳን ነው በያ .....
1.4K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 19:44:11 ይህ ቻናል ሙስሊም ካልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ ነው።
(http://t.me/mahircomp123)

ጥያቄ ወይም ሀሳብ ካለችሁ በቦቱ አሳውቁን፣ እንዲጻፍበት (እንዲብራራ) የምትፈልጉ ሹብሃ ካለም መጠቆም ይቻላል።
| ሀሳብ መቀበያ ሳጥን| BOT
➛ @Sresponds_Bot
1.8K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 15:37:11 Qari፦Mustafa Ra'ad Al-Azawi

ሱራ፦ አል-አድያት

https://t.me/eslamicfreedoommm

{ቻናሉ አዲስ ስለሆነ ሊንኩን ተጭናቹ join ብትሉት ኸይር ነው}
2.1K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 11:08:02 {ግሩም ቃለ መጠይቅ}(part 2)
ለሰለምቴው ዳኢ ቃል አሚን ፀጋዬ

ርዝመት፦1 ሰአት ከ43 ደቂቃ
Mb፦14

https://t.me/Eslamicfreedomm
2.2K viewsedited  08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 11:08:02 {ግሩም ቃለ መጠይቅ}(Part 1)
ለሰለምቴው ዳኢ ቃል አሚን ፀጋዬ

ርዝመት፦1ሰዓት ከ47ደቂቃ
Mb፦15
https://t.me/Eslamicfreedomm
2.0K viewsedited  08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 18:59:32 ጥምቀት ለኛ ድምቀት ወይስ ጥፋት?

ጥምቀትን ተያይዞ አንዳድ ሙስሊሞች የሚያደርጉትን ገደብ ያጣ ሽር ጉድ አንድም "ልወደድ ባይነትን" ከመፈለግ ሲሆን ሁለትም "ወሎዬነት እንዲህ ነው"ሲሉ ለመስበክ ነው። በትክክል እነሱ እንደሚሉት ወሎ ስትሆን ለክርስትያን በዓል ምታሽቃበጥ፣ ታቦት በፍቃድህ የምትከተል ፣በመጨረሻም ታቦቱ ሲገባ "አልሀምዱሊላህ " የምትል ከሆነ ወሎነት ይቅርብን የሚሉ በዙ እልፍ አዕላፍ ሙስሊም ወልዬዎች እንደሚኖሩ ሸክም በለው ጥርጥር ኢንጅሩ (የለውም)! በመሰረቱ ኢስላም የራሱ የሆነ ህግና መርህ አለው ከሌሎች እምነት ባልተቤቶች ጋር ትስስርህ እንዴት መሆን እንዳለበት በቁርአን በተጨማሪም በሱናው ውስጥ ተቀምጦልሃል!በመልካም ነገር ትተባበረዋለህ፤ ሲታመም ሄደህ ትጠይቀዋለህ፤ ሲቸግረው ትረደዋለህ ፣ሲርበው ታበላዋለህ፣ ከዚህም ባለፈ የጉርብትና ሀቅ እንዳለው መርሳት እንደሌለብህ እንዲሁም ዘመድህም ከሆነ የዝምድና ሀቅ እንደሚኖረው ያስተምረሃል!በዚህ መልኩ እስልምና አስቀምጦት ሳለ ከዚህ ባለፈ መጋገጥ ግን አግባብነት የሌለው ብቻ ሳይሆን አስመሳይነት ነው። እንዴት አስመሳይነት ይሆናል ብሎ ለሚጠይቅ አጥብቆ ጠያቂ ምላሼ የሚሆነው የማታምነውን ነገር ማወዳደስ ማደናነቅ እና ለሱ ማጨብጨብ በአማኞቹ ለመወድድ እያደረከው ያለው ማስመሰል ነው ስል እንቅጩን ነግርሃለሁ!ወሎ ይቻቻላል በሚል ስም ጥምቀትን ማወዳደስ እንዲሁም የምትከተለውን ሀይማኖት በሚፃረሩ በዓላት ላይ ድቤ መደለቅ ጥቅም የለውም ብቻ ሳይሆን ሀጥያት ነው!ሀጥያቱም በሰዎች ለመወደድ ሲባል አላህ(ሱ:ወ) የሚጠላውን ድርጊት ላይ ተባባሪ በመሆን ነው።

ከዚህ በላይ ክስረት አለን?ዱንያዊ ክስረት!አኺራዊ ክስረት!አላህ ይጠብቀን!
2.2K viewsedited  15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 12:05:25 እኔ ሙብተዲዕ ያልኩትን ተቀብለህ ካላስተጋባህ በቀር አንተም ከነሱ ተለይተህ አትታይም የሚል አመለካከት ማቆጥቆጡን እያየን ነው።

አባባላቸው ከኛ ግልምጫና ፍረጃ ለመዳን ያላችሁ አንድ አማራጭ ስሜታችን ላይ ተመስረታቹ የምናልችሁን ሁሉ በቢድዓ መፈረጅ ብቻ ነው የሚል ነው።

ይህ አመለካከት በመሰረቱ ፅንፈኛ ነው። አደገኛ መዘዝ ይዞ ሳይመጣ ሁሉም ባለው አቅም ሊታገለው ይገባል።

https://t.me/Eslamicfreedomm
1.6K viewsedited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 10:54:45
አምላክ ተወልዷል የሚለው ሀሰብ የዘቀጠ መሆኑ ጥርጥር የለውም።ኢማም ኢብኑ ሀዘም ስለ ስላሴያቸው ሲናገር “ወላሂ አላህ በቁርአን ውስጥ ባይነግረኝና ተገናኝቼ ባላናግራቸው ኖሮ እንዲህ የሚል ትውልድ ይኖራል ብዬ አላስብም" ማለቱ ይታወቃል እኔም ጌታ ተወልዷል የሚለውን ሀሳብ “ወላሂ አላህ በቁርአን ውስጥ ባይነግረኝና ተገናኝቼ ባላናግራቸው ኖሮ እንዲህ የሚል ትውልድ ይኖራል ብዬ አላስብም"ስል እምነታዊ ቃሌን እሰጠለሁ! እስቲ አስቡት ከ tiny atom እስከ Giant polymer ድረስ የፈጠረ God? ደቂቅ ህዋሳትን የፈጠረ አምላክ፤ አስደናቂውን የሰውን ልጅ ያስገኘ አምላክ፤ ምድርን እና ሰማይን የፈጠረ አምላክ፤ ፕላኔቶችን ክዋክብትን ጋላክሲዎችን በጥቅሉ ይህን አጽናፈ አለም ያለ እንከን ያስገኘ አምላክ እንዴት ሴት ልጅ አምጣ ወለደቹህ ይባላል? ያኔ ኢብኑል ቀይም "አኡባደል መሲህ ለና ሱአሉን ኑሪዱ ጀዋበሁ ሚመን ወአሁ” በሚል የግጥም መክፈቻ ጥያቄዎቹን እንደደረደረው እኔም "የመሲህ ባሮች ሆይ ጥያቄ አለን -የተረዳ ካለ መልስ እንፈልጋለን ” ስል How? እንዴት?እኮ እንዴት? ፍፁም የሆነው አምላክ ቅዱስ የሆነው አምላክ በከብት በረት ውስጥ እንዴት ማህፀን በርግዶ ወጣ ይባላል?
2.4K viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 22:19:18 <<ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡>>16:125

(( ٱدْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِٱلْحِكْمَةِ وَٱلْمَوْعِظَةِ ٱلْحَسَنَةِ ۖ وَجَٰدِلْهُم بِٱلَّتِى هِىَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِۦ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِٱلْمُهْتَدِينَ ))==ማድረሰ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው==

ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ ስንጠራ ሰሙንም አልሰሙንም ስራችንን አናቀርጥም:: ፍሬውን አየን አላየንም ዘሩን ከመበተን ወደ ኃላ አንልም::

ለነፍሳችን መልካም ሰራን እናሰቀድማለን:: ምንዳችንን የምንጠብቀው ከአላህ ሱበሃነሁ ወዓተላ ብቻ ነው::

ሰዎች ሁሉ አንድ አይነት ባህሪ አልተፈጠረባቸውምና ወደ አላህ መንገድ ስንጠራቸው አንዱ ሊስቅ አንዱ ሊያለቅስ አንዱ ሊተርብ ሌላው ሊማርበት ይችላል:: ያመነው ቢያምን የካደው ቢክድም የአላህ ዲን ይመሞላል ያሸንፈልም:: የሚስቁትን ትተን በሚያለቅሱት ላይ ተስፈ እንጣል::

የሚያሾፉትን ረሰተን የሚማሩትን እንያዝ:: "ወደ አላህ መንገድ ከተጣራው መልካም ስራንም ከሰራው እኔ ከሙስሊሞች /ለአላህ ፊቃድ ወገኖች ነኝን? ካለው በላይ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?"/14:33/

https://t.me/Eslamicfreedomm
1.5K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ